avatar
Safaricom Ethiopia PLC
@Safaricom_Ethiopia_PLC
22.03.2026 21:42
ከሩጫም በላይ የአንድነት እና የጥንካሬ ንቅናቄ!

ለአራት ተከታታይ ዓመታት የሳፋሪኮም የሴቶች 5 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር የስያሜ ስፖንሰር በመሆናችን ትልቅ ኩራት ይሰማናል። ዛሬ ጎዳናዎቹ በኢትዮጵያውያን ሴቶች ደስታ፣ ትብብር እና በአሸናፊነት ስሜት ደምቀው ውለዋል። እርስበርስ እየተደጋገፍን እንቅፋቶችን የምናልፍበትን ጠንካራ ጉልበት በጋራ አሳይተናል። ይህ የሩጫ ዉድድር ብቻ ሳይሆን የእድገት እና የአንድነት እርምጃ ነው!

ከኢትዮጵያዊያን ሴቶች ጋር ዳግም በመቆማችን ደስተኞች ነን።


#SafaricomEthiopia
#MPESASafaricom
#Andegna
#FurtherAheadTogether
👍 10
5
24 1 7.1K

Обсуждение 24

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Safaricom Ethiopia PLC

78.3K
Safaricom Ethiopia: Further Ahead Together. 🇪🇹

This is the OFFICIAL Safaricom Ethiopia Telegram Channel!

Get connected, stay informed. Enjoy your data offers, customer support, updates & more.

Safaricom Ethiopia Bot: @official_safaricomet_bot
Открыть в Telegram