Safaricom Ethiopia PLC @Safaricom_Ethiopia_PLC 22.03.2026 08:02 Скопировать Пожаловаться ዛሬ ቀኑ ነው! ☀️�� አንደኞች፣ ሜዳው ላይ ለመገናኘት ዝግጁ ናችሁ? በጉጉት የጠበቅነው ቀን ደርሷል! ዛሬ በሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5 ኪ.ሜ ሩጫ ላይ ተገኝተን በአንድነት እንሮጣለን፣ እንጨፍራለን፣ እናከብራለን። አሁኑኑ ተነሺና ወደ መነሻው መስመር ነይ! #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #Andegna #FurtherAheadTogether ❤ 6 👍 4 4 5.8K
Обсуждение 4
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram