Safaricom Ethiopia PLC @Safaricom_Ethiopia_PLC 18.03.2026 16:20 Скопировать Пожаловаться ለመዝናናት ተዘጋጅተሻል? ��✨ የሴቶች 5 ኪ.ሜ ሩጫ ከሩጫም በላይ ነው፤ የሳቅ፣ የጭፈራ እና የደስታ ቀን ነው! ከአንደኞች ጋር ፏ የምንልበት፣ ትዝታ የምንሰንቅበት እና ድምቀታችንን የምናሳይበት ታላቅ ግብዣ ተዘጋጅቶ ይጠብቅሻል። ያለ አንቺ ድምቀቱ አይሞላም፤ ነይና አብረን እንዝናና! #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #Andegna #FurtherAheadTogether ❤ 10 👍 4 🤔 1 1 4 6.3K
Обсуждение 1
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram