Safaricom Ethiopia PLC @Safaricom_Ethiopia_PLC 18.03.2026 15:47 Скопировать Пожаловаться ሳፋሪኮምኢትዮጵያ እና ቮዳኮም ግሩፕ በአፍሪካ SABRE ሽልማት ከፍተኛውን ሽልማት አሸነፉ፡፡ ሳፋሪኮምኢትዮጵያ እና ቮዳኮም ግሩፕ በሕዝብ ግንኙነትእና መልካም አስተዳደር ጠንካራ አመራር ዘርፍ በታዋቂው የአፍሪካ SABRE ሽልማት አሸናፊ መሆን የቻሉ ሲሆን ቮዳኮምግሩፕ ከፍተኛውን የዳይመንድ ደረጃ SABRE ሽልማት ተረክቧል፡፡ የቮዳኮም ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሻሚል ጆሱፕ ፈተናዎችን ወደ መልካም ዕድል በመቀየር ባሳዩት የላቀ አመራር የአመቱምርጥ ዋና ስራ አስፈፃሚ በሚል እውቅና አግኝተዋል ፡፡ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ምድብ አሸናፊ መሆን የቻለ ሲሆን ከአዲሱ ትውልድ ጋር በተስማማ መንገድ የዲጅታል አገልግሎቶች እንዲተዋወቁ እና እንዲስፋፉ ባደረገው ብርቱ ጥረት ሽልማቱን መውሰድ ችሏል፡፡ የአፍሪካ SABRE ሽልማት በሕዝብግንኙነት፣የድርጅትን ስምና ዝና አስጠብቆ በመቆየት እንዲሁም ይህ እንዲሳካ የላቀ አመራር በመስጠት ዘርፍ ተአማኒ በሆነ አግባብ ተቋማት እና አመራሮች የሚመዘኑበት ውድድር መሆኑ ይታወቃል፡፡ ❤ 11 👍 11 1 2 6.6K
Обсуждение 1
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram