Safaricom Ethiopia PLC @Safaricom_Ethiopia_PLC 17.03.2026 11:06 Скопировать Пожаловаться ቤትን የሚያበራ ፈገግታ ለሥራችን ትልቁ መነሳሳት ነው! ✨ እያንዳንዱ ትውልድ ትርጉም ካላቸው ትውስታዎች ጋር እንዲገናኝ አስተማማኝ ኔትዎርክ ለመገንባት እንተጋለን። ከቤትዎ እስከ ዓለም ዳርቻ፣ አብረን ወደፊት እንጓዛለን! �� ከሚወዱት ጋር ሁሌም ይገናኙ። አስተማማኙን ኔትዎርክ ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! �� #ConnectingWithPassion #SafaricomEthiopia 👍 6 14 7.3K
Обсуждение 14
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram