Safaricom Ethiopia PLC @Safaricom_Ethiopia_PLC 12.03.2026 12:38 Скопировать Пожаловаться ��አንደኞች ልምምዱ እንዴት ነው? መቼም ምዝገባ ጨርሳችኋል! �� በሳፋሪኮም የክብር ስፖንሰርነት የሚዘጋጀው የሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ ደርሷል! ����♀️ ፈጥነሽ ተመዝገቢ! በአካል ቲሸርት ለመግዛት ፍየል ቤት ፣ 4ኪሎ ፣ ጀሞ እና መገናኛ ከዘፍመሽ ሞል ጎን በሚገኙት የሳፋሪኮም ሱቆች መሄድ ትችያለሽ! ቲሸርትሽን�� በM-PESA ግዢ 15% ቅናሽ አግኚ! #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #Andegna #FurtherAheadTogether ❤ 5 👍 4 14 5 8.1K
Обсуждение 14
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram