Safaricom Ethiopia PLC @Safaricom_Ethiopia_PLC 10.03.2026 13:07 Скопировать Пожаловаться አንደኚት! ከማን ጋር ልትሮጪ አሰብሽ? ���� በሳፋሪኮም የክብር ስፖንሰርነት የሚዘጋጀው የሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ ይበልጥ አምሮ እና ደምቆ ተመልሷል!����♀️ ፈጥነሽ ተመዝገቢ! በአካል ቲሸርት ለመግዛት ፍየል ቤት ፣ 4ኪሎ ፣ ጀሞ እና መገናኛ ከዘፍመሽ ሞል ጎን በሚገኙት የሳፋሪኮም ሱቆች መሄድ ትችያለሽ! ቲሸርትሽን�� በM-PESA ግዢ 15% ቅናሽ አግኚ! #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #Andegna #FurtherAheadTogether ❤ 6 👍 4 😁 1 5 2 7.8K
Обсуждение 5
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram