Safaricom Ethiopia PLC @Safaricom_Ethiopia_PLC 08.03.2026 16:40 Скопировать Пожаловаться እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!✨ ዛሬ የሴቶችን ስኬት እናከብራለን፤ መጋቢት 13 ደግሞ ጥንካሬያችንን በሩጫው ቦታ ላይ እናሳያለን! በሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5 ኪ.ሜ ሩጫ ላይ ለመሳተፍ ቲሸርትሽን አሁኑኑ በM-PESA ሸምቺ። አብረን ስንሮጥ፣ አብረን እናሸንፋለን! ��♀️�� ቲሸርትሽን�� በM-PESA ግዢ 15% ቅናሽ አግኚ! #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #Andegna #FurtherAheadTogether ❤ 23 👍 6 47 6 8.7K
Обсуждение 47
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram