avatar
Safaricom Ethiopia PLC
@Safaricom_Ethiopia_PLC
08.03.2026 14:34
መልካም እሁድ!

የሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ፈጣን እና አስተማማኝ 4G ኔትዎርካችን ይዘን ሐሮ ዋጩ ፣ ሓረቀሎ ፣ የጁቤ እና ዓዲ ዳዕሮ ላይ መጥተናል! የኔትወርክ መረባችንን በመላው ኢትዮጵያ በማስፋፋት አሁንም በአብሮነት ወደፊት እንደቀጥል!

በእነዚህ ከተሞች ለምትገኙ ነዋሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! በሳፋሪኮም ኔትዎርክ አሁንም በአብሮነት ወደፊት! ��

በቀጣይ የት ከተማ እንምጣ? እስቲ ኮመንት ላይ አጋሩን!��

#SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether
9
👍 8
😢 2
🤩 2
35 2 8.2K

Обсуждение 35

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Safaricom Ethiopia PLC

78.3K
Safaricom Ethiopia: Further Ahead Together. 🇪🇹

This is the OFFICIAL Safaricom Ethiopia Telegram Channel!

Get connected, stay informed. Enjoy your data offers, customer support, updates & more.

Safaricom Ethiopia Bot: @official_safaricomet_bot
Открыть в Telegram