Safaricom Ethiopia PLC @Safaricom_Ethiopia_PLC 04.03.2026 21:40 Скопировать Пожаловаться የማይቋረጥ ጥረት ፤ ለማይቋረጥ ግንኙነት! ��✨ ከእያንዳንዱ የስልክ ጥሪ እና በደስታ ከተሞላ ግንኙነት ጀርባ ፤ የጀግኖቻችን ብርታትና ድካም አለ! ለእናንተ አስተማማኝ አገልግሎትን ለማድረስ የሳፋሪኮም ባለሙያዎች ቅዝቃዜ እና ሙቀቱን፣ ዳገት እና ቁልቁለቱን ተቋቁመው ከዳር እስከ ዳር ይተጋሉ! ፈገግታችሁ የሥራችን ፍሬ እና ስኬታችንም ነው! #ConnectingWithPassion #SafaricomEthiopia ❤ 22 👍 4 40 5 9.6K
Обсуждение 40
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram