Safaricom Ethiopia PLC @Safaricom_Ethiopia_PLC 27.02.2026 19:05 Скопировать Пожаловаться ጊዜ⁺ ዳታ ለዐብይ ጾምና ለረመዳን! በጊዜ⁺ የአንድ እና የሁለት ሰዓት ያልተገደበ የዳታ ጥቅል፤ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለመከታተል፣ መዝሙሮችንና መንዙማዎችን ለማዳመጥ እንዲሁም ከምትወዷቸው ጋር ለመገናኘት ያግዝዎታል። ለመግዛት ወደ *777*2# እንደውል! #SafaricomEthiopia ❤ 19 👍 5 40 1 11.7K
Обсуждение 40
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram