Safaricom Ethiopia PLC @Safaricom_Ethiopia_PLC 21.02.2026 10:33 Скопировать Пожаловаться በሳፋሪኮም የክብር ስፖንሰርነት የሚዘጋጀው ታላቁ 5ኪሜ የሴቶች ሩጫ የመክፈቻ ፕሮግራም ትላንት እንደዚህ በተሳካ እና ባማረ ሁኔታ ተካሂዷል። በዝግጅቱ ላይ እንግዶች ተገኝተው የተለያዩ ንግግሮችን አድርገዋል። የሳፋሪኮም 5ኪሜ የሴቶች ሩጫ ምዝገባ በቅርቡ ይጀመራል! ቲሽርቱን በM-PESA ይግዙ 15% ቅናሽ ያግኙ። ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን! #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #Andegna #FurtherAheadTogether ❤ 16 👍 3 👏 3 13 8.3K
Обсуждение 13
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram