avatar
Safaricom Ethiopia PLC
@Safaricom_Ethiopia_PLC
18.02.2026 22:26
የማይቋረጥ ጥረት ፤ ለማይቋረጥ ግንኙነት! ��


ከእያንዳንዱ የስልክ ጥሪ እና በደስታ ከተሞላ ግንኙነት ጀርባ ፤ የጀግኖቻችን ብርታትና ድካም አለ! ለእናንተ አስተማማኝ አገልግሎትን ለማድረስ የሳፋሪኮም ባለሙያዎች ቅዝቃዜ እና ሙቀቱን፣ ዳገት እና ቁልቁለቱን ተቋቁመው ከዳር እስከ ዳር ይተጋሉ! ፈገግታችሁ የሥራችን ፍሬ እና ስኬታችንም ነው!

#ConnectingWithPassion #SafaricomEthiopia
25
🔥 2
🥰 2
👏 1
33 2 9.9K

Обсуждение 33

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Safaricom Ethiopia PLC

78.3K
Safaricom Ethiopia: Further Ahead Together. 🇪🇹

This is the OFFICIAL Safaricom Ethiopia Telegram Channel!

Get connected, stay informed. Enjoy your data offers, customer support, updates & more.

Safaricom Ethiopia Bot: @official_safaricomet_bot
Открыть в Telegram