Safaricom Ethiopia PLC @Safaricom_Ethiopia_PLC 15.02.2026 13:37 Скопировать Пожаловаться መልካም እሁድ! የሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ፈጣን እና አስተማማኝ 4G ኔትዎርካችን ይዘን ብዘት ፣ አወለ ፣ መልኬ ሰዴ እና አለም ከተማ ላይ መጥተናል! የኔትወርክ መረባችንን በመላው ኢትዮጵያ በማስፋፋት አሁንም በአብሮነት ወደፊት እንደቀጥል! በእነዚህ ከተሞች ለምትገኙ ነዋሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! በሳፋሪኮም ኔትዎርክ አሁንም በአብሮነት ወደፊት! �� በቀጣይ የት ከተማ እንምጣ? እስቲ ኮመንት ላይ አጋሩን!�� #SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether ❤ 24 👍 2 83 12.3K
Обсуждение 83
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram