Safaricom Ethiopia PLC @Safaricom_Ethiopia_PLC 08.02.2026 13:45 Скопировать Пожаловаться መልካም እሁድ! የሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ፈጣን እና አስተማማኝ 4G ኔትዎርካችን ይዘን ገንደብታ ፣ ተንቤን ዙፋን ፣ ራማ እና ዉቅሮ ማራይ ላይ መጥተናል! የኔትወርክ መረባችንን በመላው ኢትዮጵያ በማስፋፋት አሁንም በአብሮነት ወደፊት እንደቀጥል! በእነዚህ ከተሞች ለምትገኙ ነዋሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! በሳፋሪኮም ኔትዎርክ አሁንም በአብሮነት ወደፊት! �� በቀጣይ የት ከተማ እንምጣ? እስቲ ኮመንት ላይ አጋሩን!�� #SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether ❤ 13 👍 7 👏 5 96 4 13.7K
Обсуждение 96
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram