Bank of Abyssinia @BoAEth 07.04.2026 20:10 Скопировать Пожаловаться የአቢሲንያ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት እና መላው ሠራተኛ በአንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ኅልፈት የተሰማንን ኅዘን እየገለጽን፣ ለቤተሰባቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንመኛለን። 😱 24 ❤ 15 👍 7 3 6.8K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram