Bank of Abyssinia @BoAEth 31.03.2026 18:37 Скопировать Пожаловаться ብቻሽን አይደለሽም! ወደ ቢዝነስ ሊቀየር የሚችል ሀሳብ ወይም እገዛ የሚፈልግ የጀመርሺው ቢዝነስ ካለሽ ሀሳቡን የሚያስረዳ ቪድዮ ተቀድተሽ ማሕበራዊ ሚድያ ላይ ፖስት አድርጊ። ብዙ ላይክ በተለይ ብዙ ኮሜንት ያገኘ ሀሳብ በዳኞች ተገምግሞ 1ኛ ከወጣሽ የ500 ሺህ ብር ሽልማት ከአቢሲንያ ባንክ ይበረክትልሻል። ለመስማት እየጠበቅን ነው። ለተጨማሪ መረጃ �� https://www.bankofabyssinia.com/i-can-campaign/ #BoA_I_Can_5 #እችላለሁ #WomenAndFinance #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ. ❤ 15 👍 5 😱 4 3 17.1K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram