Bank of Abyssinia @BoAEth 19.03.2026 17:28 Скопировать Пожаловаться ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሐል አዕማል! እንኳን ለ1447ኛው (ዓ ሂ) የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አቢሲንያ አሚን በበጎነት በደመቅንባቸው የረመዳን ቀናት የተጎናጸፍነው ሰላምና ደስታ፤ በቀሪው ዘመናችንም ሁሉ አብሮን እንዲዘልቅ ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል። ዒድ ሙባረክ! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ! ❤ 30 👍 17 👌 2 🤔 1 11 17.9K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram