avatar
Bank of Abyssinia
@BoAEth
16.03.2026 19:24
ግማሽ ሚሊየን ብር ለሽልማት!

ሴቶች #እችላለሁ_5 እያላችሁ አቢሲንያ ባንክ ባዘጋጀው የሥራ ፈጠራ የቲክቶክ ውድድር ላይ ተሳታፊ ሁኑ።

አቢሲንያ ባንክ የሴቶችን ወር አስመልክቶ ባዘጋጀው ዘመቻ፣ ውጤታማ መሆን የሚችል የሥራ ፈጠራ ሐሳብ ላላት ወይንም አሁን ያላትን ቢዝነስ ማሳደግ ለምትፈልግ ሴት የሥራ ፈጣሪ- 500 ሺህ ብር የሚያስሸልም የቲክቶክ ውድድር አዘጋጅቷል!

ስኬታማ መሆን የሚችሉ የሥራ ፈጠራ ሐሳቦቻችሁን #እችላለሁ_5 በማለት በቲክቶክ ላይ አጋሩ! ባጋራችሁት የስራ ፈጠራ ቪድዮ የተሻለ ላይክ፣ሼር እና ኮመንት ላለው እንዲሁም በባለሙያ ዳኞች ተመዝኖ ያለፈ ሐሳብ ለሶስት ተወዳዳሪዎች፣ ግማሽ ሚሊየን፣ 300 ሺህ እና 150 ሺህ ብር ያስሸልማል!

ለተጨማሪ መረጃ የተያያዘውን መረጃ ይመልከቱ ወይም ማኅበራዊ መገናኛዎቻችንንና ድረ ገጻችንን ይጎብኙ።

�� ለተጨማሪ መረጃ ከታች የተያያዘውን PDF ሰነድ ይመልከቱ። > https://drive.google.com/file/d/1sybiVOcba9BaUKTcVDdP5DtyVTAOycos/view?usp=sharing

አቢሲንያ - የሁሉም ምርጫ!
26
👍 12
🔥 5
24 18.8K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Bank of Abyssinia

186.2K
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Открыть в Telegram