Bank of Abyssinia @BoAEth 14.03.2026 14:02 Скопировать Пожаловаться አስበሽዋል… መኪና ቢኖርሽ? ሊያውም ቤትሽ ቻርጅ አድርገሽ ዝም ብለሽ የምትነጂው? አቢሲንያ ባንክ ሴቶችን ለማክበር ሴቶች ብቻ የሚሳተፉበት የ1 ወር ሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል። BYD SEAGULL መኪና … ለመሸለም ዕድል የምታገኚው፦ • አዲስ ሒሳብ በመክፈት ከ500 ብር ጀምሮ በመቆጠብ • ነባር ቁጠባሽን በማሳደግ • ሳይንቀሳቀስ የቆየ አካውንት ላይ ዲፓዚት በማድረግ • በዲጂታል አማራጭ ከ500 ብር ጀምሮይ ክፍያ መፈጸም • ከባንካችን ጋር ለሚሰሩ ሴት ነጋዴዎች ከ500 ብር ጀምሮ በ ዲጂታል ክፍያ በመቀበል �� እያንዳንዱ ተሳትፎ የዕጣ ቁጥር ያስገኛል! #BoA_I_Can_5 #እችላለሁ #WomenAndFinance #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ ❤ 68 👏 6 🔥 5 👍 3 34 22.9K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram