Bank of Abyssinia @BoAEth 14.03.2026 12:37 Скопировать Пожаловаться በአቢሲንያ ባንክ በልክ ካሽ ዲፖዚት ማሽን፣ ከዘመኑ ጋር ይጓዙ! 🚀 በልክ ካሽ ዲፖዚት ማሽን (BDM) ደንበኞች ባሻቸው ሰዓት እና ጊዜ ገንዘብ በቀላሉ ገቢ ማድረግ፣ ማስተላለፍ አልያም ሌላ የባንክ አገልግሎት - በጥራት፣ በአስተማማኝነት እና በፍጥነት እንዲያገኙ ያስችላል፡፡ በልክ ካሽ ዲፖዚት ማሽን (BDM) - በተመረጡ የአቢሲንያ ባነክ ቅርንጫፎች! 💵 እስከ 500 ብር ድረስ በአንዴና በቀላሉ ገቢ ⏰ 24/7 – ያልተገደበ አገልግሎት ✨ የፈጠነ አገልግሎት 🔐 አስተማማኝ እና ምቹ! ✔️ ካርድ ነክ አገልግሎቶች ✔️ በደረሰኝ ብቻ ያለካርድ ✔️ ከንክኪ ነጻ በኪው አር ኮድ ብቻ – ፈጣን፣ ቀላል እና አስተማማኝ! ❤ 18 👍 7 👏 4 5 16.3K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram