Bank of Abyssinia @BoAEth 13.03.2026 18:41 Скопировать Пожаловаться ያዋጣል የምትዪውን የቢዝነስ ሀሳብ የሚያስረዳ ቪድዮ ሪከርድ አድርገሽ በቲክቶክ ወይም በፌስቡክ እና ኢንስታግራም ልቀቂ። የቀረቡት ሀሳቦች በአቢሲንያ ዳኞች ተገምግመው እንዲሁም ከተመልካች ከፍ ያለ ኮሜንት እና ላይክ ያገኙ 1ኛ ለወጣ 500 ሺህ 2ኛ 300 ሺህ 3ኛ 150 ሺህ ብር ሽልማት ተዘጋጅቷል። ❤ 28 👍 15 👏 6 🔥 5 😱 2 👌 2 😁 1 22 20K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram