Bank of Abyssinia @BoAEth 13.03.2026 15:32 Скопировать Пожаловаться የበጎነት ተግባራት ከምንግዜውም በላቀ በጉልህ በሚስተዋሉበት ታላቁ የረመዳን ወር፤ ባንካችን እየከወነው የሚገኘው ከወገኖቻችን ጋር በአብሮነት የመቆምና የኢፍጣር አስቤዛ የማቅረብ ተግባር ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል። በዚህም በወልቂጤ እና ወራቤ ከተሞች ተገኝተን፤ በፆም ወቅት በቂ ማፍጠሪያ ማግኘት ለማይችሉ ወገኖቻችን የረመዳን አስቤዛ ድጋፍ አድርገናል። ይህ አሚን ለበጎነት የተሰኘው የረመዳን አስቤዛ የማድረስ መርሃ ግብር፤ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች በቀሪዎቹ የረመዳን ቀናትም የሚቀጥል ይሆናል። ❤ 21 👍 6 🤩 3 1 14.7K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram