Bank of Abyssinia @BoAEth 13.03.2026 13:34 Скопировать Пожаловаться የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት እና መላው ሠራተኞች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት ናዳ እና የጎርፍ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማቸውን ኀዘን እየገለጹ ለተጎጂ ቤተሰቦች መጽናናትን ይመኛሉ። ❤ 38 👍 18 😱 2 4 17.9K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram