Bank of Abyssinia @BoAEth 13.03.2026 12:30 Скопировать Пожаловаться "የለይለቱል ቀድርን" ዕጣ ይወፍቃችሁ! አሚን! የተውበትና የስንብት እንባዎች፣ የፅናትና የኢስቲቃማ ምልጃዎች፣ ከሁሉ በላይ የመወሰኛይቱን ውድ ሌሊት ለመወፈቅ ሳይከደኑ የሚያነጉ ዓይኖች የሚበረክቱባቸው የመጨረሻዎቹ ቀናት ላይ እንገኛለን። ድካሙ ያልፋል፤ አጅሩ ይተርፋል! ጁሙዓ ሙባረክ! አቢሲንያ አሚን እሴትዎን ያከበረ! ❤ 49 👍 7 🤔 4 😱 2 2 18.9K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram