Bank of Abyssinia @BoAEth 12.03.2026 19:07 Скопировать Пожаловаться ባለመኪና መሆን… ትችያለሽ! ቀላል ነው! እነዚህን ብቻ ብታደርጊ፣ ✔️ አዲስ ሒሳብ ከፍተሽ ከ500 ብር ጀምሮ ለምትቆጥቢ ✔️ ነባር ቁጠባሽን ለምታሳድጊ ✔️ ሳይንቀሳቀስ በቆየ አካውንትሽ ላይ ዲፓዚት ለምታደርጊ ✔️ በዲጂታል አማራጭ ከ500 ብር በላይ ክፍያ ለምትፈጽሚ ✔️ ሴት ነጋዴ ሆነሽ በዲጂታል አማራጭ ከ500 ብር በላይ ክፍያ ለምትቀበዪ አቢሲንያ ባንክ ለሴቶች ብቻ ያዘጋጀውን የ2025 BYD SEAGULL መኪና የማሸነፍ እድል ታገኛለሽ! ምናልባት ቀጣዩ ባለመኪና… አንቺ ትሆኚ! #BoA_I_Can_5 #እችላለሁ #WomenAndFinance #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ ❤ 73 👏 14 👍 13 😁 6 👌 6 🤔 5 😱 2 🤩 1 28 23.7K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram