ቶማስ ፓርቴ በጋና የዓለም ዋንጫ ስብስብ ተካተተ
ግንቦት 25፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም) የቀድሞው የአርሰናል አማካይ ቶማስ ፓርቴ ከጋና ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ጥሪ ቀርቦለታል።
አሁን በስፔን ቪያሪያል እየተጫወተ የሚገኘው ፓርቴ ከጋና እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ቶማስ ድጋፍ አግኝቷል።
የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ካርሎስ ኬሮዥ ቶማስ ፓርቴን ለዓለም ዋንጫ ዝግጅት ብሎም ከዌልስ ጋር ላለባቸው የወዳጅነት ጨዋታ ጠርተውታል።
ጋና የምድቧን የመጀመሪያ ጨዋታ በካናዳ ቶሮንቶ ከፓናማ ጋር ታደርጋለች።
የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube:
https://www.youtube.com/@aradafm95.1
Tiktok:
https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical
Telegram:-
@Arada_Fm
Telegram:-
@aradaFmdigital
Facebook*:-
https://web.facebook*.com/aradafm
@Arada_Fm
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram